ራዕይ
አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቁ በዓይነት የተሟሉና የደንበኞችን አቅም ያገናዘቡ ከ PP ግባዐቶች የተለያዩ የፕላስቲክ መገጣጠሚያዎችን በማምረት በሀገሪቱ የላቀ የገበያ ድርሻ መያዝ በምስራቅ አፍሪካ የፕላስቲክ መገጣጠሚያዎችንና ዩኒክ ፕላስቲክ የታወቀበትን ፍሌክሴብል ኮንዲዩት በማምረት ጠንካራ ተፎካካሪ መሆን።
ተልዕኮ
አለም አቀፍ ደረጃቸውን ያሟሉ የፕላስቲክ መገጣጠሚያዎችን ለኮንስትራክሺን ክፍለ - ኢኮኖሚ ማቅረብ።
Advantage Of UNIQUE Plastics
- Long – life service even up to 50 years.
- corrosion resistance.
- Low thermal conductivity – 0.22 W/m k.
- High resistance to inner pressure.
- Quick easy and clean assembly.
- Resistance to many chemical agents.